ጳጉሜን 3 የጽናት ቀን

image description
image description
image description
image description
- Events ሰሞነኛ ዜናዎች    0

ጳጉሜን 3 የጽናት ቀን

ጳጉሜን 3 የጽናት ቀን

****

በሀገራችን ኢትዮጵያ ዛሬ ጳጉሜን 3 ቀን የሚከበረው የፅናት ቀን የሀገር መከላከያ ሰራዊትን፣ የጸጥታ አካላትን እና የኢትዮጵያውያንን ሁለንተናዊ የፅናትና የጀግንነት እሴት ለመዘከርና እውቅና ለመስጠት ታስቦ ተከብሯል።

በፈታኝ ሁኔታዎች ውስጥ ሆኖ ሳይበገሩ አስቸጋሪ ግዳጆችን ለተወጡ ለሀገር መከላከያ ሰራዊት እውቅና ክብር መስጠት ይገባል።

ኢትዮጵያ  የገጠሟትን ታሪካዊና ወቅታዊ  ፈተናዎች በልጆቿ አብሮነትና በማይበገር የፅናት መንፈስ አሸንፋ ሉዓላዊነቷን አስከብራ እዚህ መድረሷን በመዘከር፤ እንዱሁም የሀገረ መንግስት ግንባታን ለማስቀጠል ሁሉም ዜጋ የድርሻውን እንዲወጣ  ቃል  በመግባት የአዲስ አበባ ከተማ ስነምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን፣  የምገባ ኤደንሲ እና የህዳሴ ግድብ ማስተባበርና ጽ/ቤት አመራርና ሰራተኞች  በጋራ አክብረዋል።


Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments