"ስነ ምግባር ያሸልማል!" በሚል መሪ ቃል የከተ...

image description
image description
image description
image description
image description
- Events ሰሞነኛ ዜናዎች    0

"ስነ ምግባር ያሸልማል!" በሚል መሪ ቃል የከተማ አቀፍ የተማሪዎች ጥያቄና መልስ ውድድር መርሐ-ግብር እየተካሄደ ነው።

"ስነ ምግባር ያሸልማል!" በሚል መሪ ቃል የከተማ አቀፍ የተማሪዎች ጥያቄና መልስ ውድድር መርሐ-ግብር እየተካሄደ ነው።

የአዲስ አበባ ከተማ ስነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን "ስነ ምግባር ያሸልማል!'' በሚል መሪ ቃል ያዘጋጀውን ከተማ አቀፍ የጥያቄና መልስ ውድድር እና ልዩ መርሐ-ግብር በማካሄድ ላይ ይገኛል።

መርሐ-ግብሩ   የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት የፍትህና መልካም አስተዳደር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ የተከበሩ አቶ በላይ ደጀን እና የአዲስ አበባ ከተማ ስነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን ኮሚሽነር ጀማል ረዲ ተገኝተው  መልዕክቶችን አስተላልፈዋል።

በመድረኩ ላይ እንደተመለከተው፤ በትምህርት ቤቶች ውስጥ በአርዓያነት የሚጠቀሱ፣ የላቀና ምስጉን ስነ-ምግባር ያላቸውን በርካታ ተማሪዎች ለማፍራት የግብረ-ገብ ክበባት ሚና እጅግ ከፍተኛና ወሳኝ መሆኑ ተነስቷል። ይህ መርሐ-ግብርም በተለይ ሀገር ወዳድ፣ በዕውቀትና በበጎ ስብዕና የታነጸ ትውልድን ለመፍጠር ያለውን ሚና የጎላ መሆኑ ተገልጿል።


Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments